ይህ የጥላቻ መልእክት ይመዝገብ፦
ይህ የጥላቻ መልእክት ይመዝገብ፦ "የክርስቲያኗ ደሴት ተደምስሳለች!" ይህ ቡድን መዋቅራዊ ጥቃት የተከፈተባቸውን፣ የአማራ ሕዝብና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ጨርሶ ለማጥፋት፣ የከፋውን የጅምላ እልቂት ለማምጣት፣ የጥላቻ ቅስቀሳን፣ የሙሉ ጊዜ ሥራው አድርጎታል። ይህ ቡድን፣ በአንድ ሰሞን የማኀበራዊ ሚዲያ አጀንዳ አይመከትም። መሬት የያዘ የጥፋት ፕሮጀክት ተክሏልና፣ ብርቱ ሥራ ይጠይቃል!!!›› ሙሉውን ትንታኔ ይከታተሉት! https://youtu.be/XYlOPlGtUVI?si=KHR-dXkiytUU-TNR
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗