የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሰራዊት ለሶማሊያ ሰላምና መረጋጋት እያበረከተ ያለው አስተዋፅዖ ጉልህ ነው - ሜጀር ጄኔራል ኢብራሂም መሃመድ
የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሰራዊት ለሶማሊያ ሰላምና መረጋጋት እያበረከተ ያለው አስተዋፅዖ ጉልህ ነው - ሜጀር ጄኔራል ኢብራሂም መሃመድ የሶማሊያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሜጀር ጄኔራል ኢብራሂም መሃመድ ከሶማሊያ ሴክተር ሶስት አመራሮች ጋር በቀጠናው ያለውን የፀጥታ ሁኔታ፣ የጋራ ትብብርና የሰላም ማስከበር ተግባራትን በተመለከተ ውይይት አካሄዱ። በውይይቱ ላይ ሜጀር ጄኔራል ኢብራሂም መሃመድ እንደገለጹት፣ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሰራዊት ከሃያ ዓመታት በላይ በሶማሊያ ሰላምና መረጋጋት ላይ ያበረከተው አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው። ሰራዊቱ የሶማሊያን ህዝብና መንግስት ደህንነት ለማረጋገጥ የተሰጠውን ኃላፊነት በቁርጠኝነትና በሙያዊ ብቃት እየተወጣ መሆኑን ጠቅሰው፣ ለሚያከናውነው ተግባርም ያላቸውን አድናቆትና ክብር ገልጸዋል። በተጨማሪም የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሰራዊት ከሶማሊያ…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗