የሥራ ፍለጋ ላይ ናችሁ? ወይስ በሙያችሁ ቀጣዩ ደረጃ ላይ ለመድረስ እየተዘጋጃችሁ ነው?
የሥራ ፍለጋ ላይ ናችሁ? ወይስ በሙያችሁ ቀጣዩ ደረጃ ላይ ለመድረስ እየተዘጋጃችሁ ነው? አዲስ ምዕራፍ #2 ለሁላችሁም ነው! አዲስ ለተመረቃችሁ፣ የሥራ ልምድ ላላችሁ እና አዲስ የሙያ ዕድሎችን ለምትፈልጉ ባለሙያዎች። ከአሰሪ ድርጅቶች ጋር ተገናኙ፣ ስለ ዕድሎች ይጠይቁ፣ ልምዳችሁንና ችሎታችሁን አካፍሉ። ለቀጣዩ የሙያ ጉዞዎ አዲስ ጅማሬ እነሆ! ቀን፡ ታኅሣሥ 17 ቦታ፡ Creative Hub Ethiopia፣ ፒያሳ የምዝገባና የተሳትፎ ክፍያ ነፃ ነው። አሁኑኑ የ ሃሁ ጆብስ ፕሮፋይል ይክፈቱ እና ይመዝገቡ!
Read the full story at hahujobs ↗