የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት የቀጣናውን የኃይል ሚዛን ለማስጠበቅ ወሳኝ ነው
አዲስ አበባ ሕዳር 19 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ጥያቄ ከራሷ አልፎ የቀጣናውን የኃይል ሚዛን ለማስጠበቅ ወሳኝ ሚና አውለ አሉ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የመካከለኛው ምሥራቅና የእስያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ ለቀይ ባሕር አካባቢ ሀገራት በሰጥቶ መቀበል መርህ አብረን … The post የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት የቀጣናውን የኃይል ሚዛን ለማስጠበቅ ወሳኝ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗