መቐለ ዳግም ከሁሉም የትግራይ ከተሞች ጋር ተገናኘች‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-11-28 16:07:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

መቐለ ዳግም ከሁሉም የትግራይ ከተሞች ጋር ተገናኘች‼️ ከመቐለ ከተማ በመነሳት ወደ ሁሉም የትግራይ ክልል ከተሞች የሚሰጠው የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴው ተመልሷል። አገልግሎቱን ለመስጠት የተመደቡ ከ24 እስከ 60 ተሳፋሪዎችን የመያዝ አቅም ያላቸው መካከለኛና ትላልቅ አውቶቡሶች ከዛሬ ጀምሮ ወደ መደበኛ ሥራቸው መግባታቸው ታውቋል። ተሽከርካሪዎቹ ከመቐለ ተነስተው ወደ ተለያዩ የክልሉ ከተሞች ተጉዘው ለመመለስ የሚያስችላቸው በቂ የነዳጅ አቅርቦት እየተመቻቸላቸው አገልግሎታቸውን እንደሚቀጥሉ ተገልጿል። ከዚህም ጎን ለጎን የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ቢሮ ተገልጋዮችን ካልተገባ ክፍያ ለመከላከልና የተሳለጠ አገልግሎት ለማረጋገጥ በታሪፍ አፈጻጸም ላይ ጥብቅ ክትትል እንደሚያደርግ አስታውቋል። ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]