“ፍትሐዊ የግብር ሥርዓትን ለማረጋገጥ ተሠርቷል”

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-02 11:16:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ፍትሐዊ የግብር ሥርዓትን ለማረጋገጥ ተሠርቷል” የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መርሐግብር እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ምክትል ኀላፊ ፍቅረ ማርያም ደጀኔ በክልሉ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በተፈጠረው የጸጥታ ችግር በግብር አሠባሠብ ሂደት ላይ እንቅፋት ተፈጥሮ እንደነበር አስታውሰዋል። በ2018 ዓ.ም የተፈጠረው አንጻራዊ ሰላም ስኬታማ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]