የመንግሥት እና የሕዝብ ጥቅምን የሚያስጠብቁ የቅድመ መከላከል ሥራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል።
የመንግሥት እና የሕዝብ ጥቅምን የሚያስጠብቁ የቅድመ መከላከል ሥራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል። የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም እንደተናገሩት በበጀት ዓመቱ በወንጀል እና በፍትሐብሔር ዘርፎች ውጤታማ ሥራዎች ተከናውነዋል። ተቋማዊ አንድነትን የሚያጠናክሩ የባለሙያ እና የመሪ ቅንጅትን መሠረት ተደርጎ ስለመሠራቱም ጠቁመዋል። በበጀት ዓመቱ 15 አዋጆች፣ 65 ደንቦች እና 31 መመሪያዎች በቢሮው መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል። አገልግሎት አሰጣጥን ፈጣን እና ቀልጣፋ በማድረግ 669 ሺህ 684…
Read the full story at amharamassmedia ↗