በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት 149 ሺህ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-02 11:25:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት 149 ሺህ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል። የአማራ ክልል ሥራ እና ክህሎት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እያካሄደ ነው። ባለፈው በጀት ዓመት ለ1 ሚሊዮን 96 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ግብ አስቀምጦ ሲሠራ መቆየቱን የአማራ ክልል ሥራ እና ክህሎት ቢሮ ኀላፊ ስቡህ ገበያው (ዶ.ር) አስታውቀዋል። በበጀት ዓመቱ 1…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]