“በፈተና ውስጥ ያለፈ ስኬት ተመዝግቧል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
“በፈተና ውስጥ ያለፈ ስኬት ተመዝግቧል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) በአማራ ክልል በ2018 በጀት ዓመት የማኅበራዊ ዘርፍ ተቋማት ውጤታማ ተግባራትን አከናውነዋል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) የማኅበራዊ ዘርፍ ተቋማት በክልሉ የሕዝቡን ልማት እና ሰላም ለማረጋገጥ በፈተናዎች ታጅበውም ቢኾን ውጤታማ ተግባራትን መሥራታቸውን ገልጸዋል። በተለይም የአገልግሎት አሠጣጥ ተደራሽነት እና ጥራትን የማሳደግ ሥራ ተከናውኗል ነው ያሉት። የክረምት…
Read the full story at amharamassmedia ↗