ጊፍት ሪል እስቴት ለአዲስ ዓመት ታላቅ የዋጋ ቅናሽ ያደረገበት የሽያጭ ኤክስፖ ይፋ አደረገ
ጊፍት ሪል እስቴት ለአዲስ ዓመት ታላቅ የዋጋ ቅናሽ ያደረገበት የሽያጭ ኤክስፖ ይፋ አደረገ ጊፍት ሪል እስቴት የ2019 አዲስ ዓመት መግቢያን ምክንያት በማድረግ በመኖሪያ አፓርትመንቶች እና በንግድ ሱቆች ላይ እስከ 20 በመቶ የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ ያቀረበበት የሽያጭ ኤክስፖ መጀመሩን አስታውቋል። ድርጅቱ እንደገለፀው፣ ደንበኞች እና ቤት ፈላጊዎች በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመመዝገብ የቤቶች ባለቤት መሆን የሚችሉበት ዕድል ተመቻችቷል። ከ1,500 በላይ የመኖሪያ አፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆች ለሽያጭ ቀርበዋል። ቤቶቹ በላምበረት፣ በ22፣ በኢትዮጵያ አየር መንገድ አካባቢ (በረራ)፣ በሲአይኤስ እና በተክለሃይማኖት እንደሚገኙም ተገልጿል። በ2% ቅድመ ክፍያ መመዝገብ የሚቻል ሲሆን፣ እስከ 20% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ ተደርጓል።የ15 ቀናት የሽያጭ ኤክስፖው ከነሐሴ 27 ቀን ጀምሮ በነገር…
Read the full story at zena24now ↗