ከሚኒስቴሩ ወይም ከክልል ትምህርት ቢሮ የጽሑፍ ፈቃድ ውጭ ማንኛውንም የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍ ማተምና ለንግድ ዓላማ ማዋል የሚከለክል መመሪያ ወጥቷል።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-28 19:50:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከሚኒስቴሩ ወይም ከክልል ትምህርት ቢሮ የጽሑፍ ፈቃድ ውጭ ማንኛውንም የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍ ማተምና ለንግድ ዓላማ ማዋል የሚከለክል መመሪያ ወጥቷል። (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ትምህርት ሚኒስቴር በመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት ዝግጅት፣ ሕትመት፣ ስርጭትና አጠቃቀም ላይ ወጥ አሠራር ለመዘርጋት ያወጣው አዲስ አስገዳጅ መመሪያ ቁጥር 1163/2019 ይፋ ሆነ። በትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተፈርሞ የወጣው ይህ መመሪያ፣ በፌዴራልና በክልል የመንግሥትና የግል ትምህርት ተቋማት እንዲሁም በውጭ ሀገር በሚገኙ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ትምህርት ቤቶች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል። በመመሪያው መሠረት ማንኛውም ተማሪ የተረከበውን የመማሪያ መጽሐፍ ቢያጣ ወይም ለመማር በማይችል ደረጃ ቢያበላሽ፣ ተመሳሳይ ይዘትና ጥራት ያለው አዲስ መጽሐፍ በምትክነት የማቅረብ አሊያም መጽሐፉ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]