ተፈጥሮን በመጠበቅ የገቢ ምንጭ ማድረግ ተችሏል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-02 11:55:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተፈጥሮን በመጠበቅ የገቢ ምንጭ ማድረግ ተችሏል። የአማራ ክልል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል። የባለሥልጣኑ ምክትል ኀላፊ በልስቲ ፈጠነ በመክፈቻ ንግግራቸው ፕሮጀክቶች በአካባቢ እና በማኅበረሰብ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንዳያደርሱ መቆጣጠር አንደኛው የተቋሙ ተግባር እና ኀላፊነት መኾኑን ገልጸዋል። በዚህ መሠረትም በ2018 በጀት ዓመት፦ ከ6 ሺህ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]