ለልማት የሚውል 25 ቢሊዮን ብር ከሕዝብ መሠብሠብ ተችሏል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-02 12:23:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለልማት የሚውል 25 ቢሊዮን ብር ከሕዝብ መሠብሠብ ተችሏል። የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ የክልሉን የ25 ዓመት አሻጋሪ ዕድገት እና የዘላቂ ልማት ግብ መሠረት በማድረግ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ኀላፊ አታላይ ጥላሁን እንደገለጹት የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ከባለፈው…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]