ግብፅ ዳግመኛ ነደደች❗️

ADDIS_REPORTERneutral2026-11-29 02:14:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

ግብፅ ዳግመኛ ነደደች❗️ በግብፅ ማንሱራ ከተማ በነዳጅ ማደያ አቅራቢያ የተከሰተ አደጋ ዳግመኛ ተከስቷል❗️ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ የተነሳ ሲሆን፤ የድንገተኛ አደጋ ሠራተኞችም ወደ ስፍራው ተሰማርተዋል። ስለደረሰው ጉዳትም ሆነ ስለ አደጋው መንስኤ እስካሁን ይፋዊ መረጃ አልተሰጠም። ይህ አደጋ የተከሰተው 31 ሰዎችን ለሕልፈት የዳረገው የካየሮ ፍንዳታ ከተከሰተ ከጥቂት ቀናት በኋላ ነው። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]