አልቡርሃን ጎረቤት ሀገራትን አስጠነቀቁ‼️
አልቡርሃን ጎረቤት ሀገራትን አስጠነቀቁ‼️ የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር መንግሥት መሪ አል ቡርሃን “አብዛኛዎቹ የጎረቤት አገሮች የሱዳን ጠላት ሆነዋል ያሉ ሲሆን" የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር ከኢትዮጵያ፣ከቻድ፣ከደቡብ ሱዳን እና ሊቢያ ጥቃት እየፈፀመ መሆኑን ተናግረዋል። ሱዳንን የነካ ማንኛውም ሀገር ወይም ግለሰብ ጊዜውን ጠብቆ ዋጋውን ይከፍላል” ሲሉ አስጠንቅቋል። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር እስኪደመሰስ ውጊያውን አንደሚቀጥሉ ገልጸዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗