“በገጠመኝ ጉዳት ያየሁት የሕዝብ ፍቅር የዓለም ክብረ ወሰንን አሻሽዬ ከማገኘው ክብር የበለጠ ነው” አትሌት ትዕግሥት አሰፋ
“በገጠመኝ ጉዳት ያየሁት የሕዝብ ፍቅር የዓለም ክብረ ወሰንን አሻሽዬ ከማገኘው ክብር የበለጠ ነው” አትሌት ትዕግሥት አሰፋ የ2026 የበርሊን ማራቶን አሸናፊዋ አትሌት ትዕግስት አሰፋ በውድድሩ ላይ በገጠማት ጉዳት ምክንያት ስታደርገው የነበረውን ሕክምና አጠናቅቃ በመልካም ጤንነት ወደ ሀገሯ ተመልሳለች። አትሌቷ ዛሬ ማለዳ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስትደርስ የተለያዩ እንግዶች በተገኙበት የጀግና አቀባበል ተደርጎላታል። ጀግናዋ አትሌት ትዕግሥት… https://www.ameco.et/sport/7198/
Read the full story at amharamassmedia ↗