“አንዳንድ ጊዜ የተጫዋቾችን ትክክለኛ ዋጋ እና ክብደት መረዳት የሚጀመረው ክለቡን ከለቀቁ በኋላ ነው” የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ አምበል ሮይ ኪን

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-29 11:05:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

“አንዳንድ ጊዜ የተጫዋቾችን ትክክለኛ ዋጋ እና ክብደት መረዳት የሚጀመረው ክለቡን ከለቀቁ በኋላ ነው” የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ አምበል ሮይ ኪን የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ አምበል ሮይ ኪን ማንቸስተር ሲቲ እያጋጠመው ላለው የውጤት መዋዠቅ የሮድሪ መልቀቅ ትልቅ ሚና እንዳለው ገለጸ። ሰዎች የሮድሪን ከክለቡ መልቀቅ አቅልለው እንደተመለከቱት የተናገረው ሮይ ኪን፣ አንዳንድ ጊዜ የተጫዋቾችን ትክክለኛ ዋጋ እና ክብደት መረዳት የሚጀመረው ክለቡን ከለቀቁ በኋላ… https://www.ameco.et/sport/7204/

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]