መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዳግመኛ መግባት ጀመሩ❗️

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-11-29 11:36:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዳግመኛ መግባት ጀመሩ❗️ በፀጥታ ችግር ምክንያት በጊዜያዊነት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተዘዋውረው የነበሩ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ በዩኒቨርሲቲው ልዩ የትራንስፖርት ድጋፍ ወደ ቀድሞ ግቢያቸው እየገቡ ይገኛሉ። ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ/ም Via Mekelle University SU

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]