የሥራ ፍለጋዎ በአዲስ ምዕራፍ #2 አዲስ አቅጣጫ ይያዝ!
የሥራ ፍለጋዎ በአዲስ ምዕራፍ #2 አዲስ አቅጣጫ ይያዝ! የሥራ ዕድሎችን በማስታወቂያ ላይ ከመፈለግ ባለፈ፣ ከአሰሪ ድርጅቶች ጋር በቀጥታ ለመገናኘት፣ ችሎታዎን ለማሳየት እና ስለ የሥራ ዕድሎች በቀጥታ ለመወያየት እድሉን ይጠቀሙ። አዲስ ምዕራፍ #2 ለአዲስ ተመራቂዎችም ሆነ የሥራ ልምድ ላላቸው ባለሙያዎች አዳዲስ የሙያ ግንኙነቶችንና ዕድሎችን የሚያገናኝ መድረክ ነው። 📅 ታኅሣሥ 17፣ 2019 📍 Creative Hub Ethiopia፣ ፒያሳ የምዝገባና የተሳትፎ ክፍያ ነፃ ነው። ይመዝገቡና የሥራ ፍለጋዎን አዲስ አቅጣጫ ያስይዙ! አሁኑኑ የ ሃሁ ጆብስ ፕሮፋይል ይክፈቱ እና ይመዝገቡ!
Read the full story at hahujobs ↗