የሀገራችን የስፖርት ጋዜጠኞች እባካችሁን የምታወሩት ነገር ሚዲያ ላይ ነዉና ታሪክ ሆኖ ይቀመጣል ብላችሁ አስቡ።ከተቻለ በአሳማኝ ሁኔታ በስነስርዓቱ ተቹ...ተናገሩ ካልሆነ ራሳችሁን በእዉቀት ገንቡ።

ZENA24NOWneutral2026-11-29 11:50:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀገራችን የስፖርት ጋዜጠኞች እባካችሁን የምታወሩት ነገር ሚዲያ ላይ ነዉና ታሪክ ሆኖ ይቀመጣል ብላችሁ አስቡ።ከተቻለ በአሳማኝ ሁኔታ በስነስርዓቱ ተቹ...ተናገሩ ካልሆነ ራሳችሁን በእዉቀት ገንቡ። ይህ በ NBC Ethiopia ቴሌቪዥን ላይ የተሰራጨ የስፖርት ፕሮግራም ነዉ።አንዱ ተንታኝ "ማንችስተር ዩናይትድ ብራንድ ስለሆነ አይወርድም። አስረግጬ እነግርሃለሁ " ይላል።ለዚህ ደግሞ "ኤፍኤዉ (የእንግሊዝ እግርኳስ ማህበር) እንዲወርድ ስለማይፈልግ ነዉ" ይለናል። ለምን ቢሉ " ብዙ መንገዶች ይኖራሉ ማንችስተር ዩናይትድ ከወረደ ሊጉ በአለም ላይ ተመልካች ያጣል" የሚል መከራከሪያን ያነሳል።በከፍተኛ የራስ መተማመን ይህንን ዉሃ የማያነሳ ምክንያት ሲናገር ይደመጣል።በዚህም ማንችስተር ዩናይትድ እንዳይወርድ አንድ ነገር ይደረጋል የሚል ሃሳብ ያነሳል። ይህ በጣም አሳፋሪና ከአንድ የሚዲያ ሰዉ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]