በቻይና ተማሪዎች ከላይ በመስታወት መተላለፊያ እየተጠበቁ ፈተና ሲወስዱ የሚያሳይ ቪዲዮ መነጋገሪያ ሆነ‼️
በቻይና ተማሪዎች ከላይ በመስታወት መተላለፊያ እየተጠበቁ ፈተና ሲወስዱ የሚያሳይ ቪዲዮ መነጋገሪያ ሆነ‼️ በቻይና ውስጥ ተማሪዎች ከመስታወት በተሰራ የላይኛው መተላለፊያ ስር ሆነው ፈተና ሲወስዱ የሚያሳይ አንድ ተንቀሳቃሽ ምስል በማህበራዊ ትስስር ገጽ (X) ላይ በስፋት እየተዘዋወረ ከፍተኛ ክርክር አስነስቷል። ይህ ለየት ያለ የፈተና አደረጃጀት ፈታኞች ከላይ ሆነው የእያንዳንዱን ተማሪ እንቅስቃሴ በግልጽ እና በቀላሉ እንዲቆጣጠሩ የሚያስችል ነው። በተጨማሪም፣ በፈተና ወቅት የሚፈጸሙ አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችን እና ኩረጃን ለመከላከል በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የታገዙ ካሜራዎች ጥቅም ላይ ሊውሉ እንደሚችሉም ተመላክቷል። ይህ ሁኔታ በማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ የተለያዩ አስተያየቶችን ያስተናገደ ሲሆን፣ አንዳንዶች የፈተና ኩረጃን ለማስቀረት ውጤታማ ዘዴ ነው ሲሉ ሌሎች ደግሞ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗