ከትራንስፖርት ተጠቃሚ የወደቀን ተንቀሳቃሽ ስልክ የወሰደው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ውሎ ንብረቱ ለባለቤቱ ተመለሰ

ZENA24NOWneutral2026-11-29 12:19:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከትራንስፖርት ተጠቃሚ የወደቀን ተንቀሳቃሽ ስልክ የወሰደው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ውሎ ንብረቱ ለባለቤቱ ተመለሰ 👉ሞባይሉ በአልሙኒየም ፎይል ተጠቅልሎ በመኪና ኮፈን ውስጥ ተደብቆ የተገኘ ሲሆን ግምታዊ ዋጋውም 240ሺ መሆኑ ተነግራል ድርጊቱ የተፈፀመው ህዳር 16 ቀን 2019 ዓ/ም በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ቦታው ሀያት ሪጀንሲ አካባቢ ከምሽቱ 4፡00 ሠዓት ገደማ መሆኑን ያስታወቀው የአዲስ አበባ ፖሊስ ህንዳዊው የግል ተበዳይ ወደተጠቀሰው ሆቴል ለመጓዝ አብርሀም የሺጥላ በያዛት ተሽከርካሪ በመጠቀም ወደፈለጉት ቦታ ደርሰው ይወርዳሉ፡፡ ግለሰቡ በወቅቱ ከተሽከርካሪው ሲወርዱ ግምቱ 240ሺህ ብር የሚያወጣ Iphone 17 pro ተንቀሳቃሽ ስልክ ጥለው በመውረዳቸው አሽከርካሪውን እንዲመልስላቸው ቢማፀኑም አላየሁም የሚል መልስ ይሰጣቸዋል፡፡ የግል ተበዳይም በወቅቱ ለትራንስፖርት…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]