ውሻ ይዤ እንዳልገባ በመከልከሌ ከአሁን በኋላ በእጩነት እንዳታካትቱኝ”

ADDIS_NEWSneutral2026-11-29 12:24:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

ውሻ ይዤ እንዳልገባ በመከልከሌ ከአሁን በኋላ በእጩነት እንዳታካትቱኝ” በቲክቶክ አዋርድ መርሐ ግብር ላይ ውሻ ይዞ መግባት በመከልከሉ የተነሳው ቅሬታ ትላንት በተካሄደው የቲክቶክ አዋርድ መርሐ ግብር ላይ በእጩነት ተካትቶ የነበረ አንድ ወጣት፣ ውሻውን ይዞ ወደ ዝግጅቱ ስፍራ እንዳይገባ በመከልከሉ የተሰማውን ቅሬታ ገለጸ። ወጣቱ እንደተናገረው፣ ወደ መርሐ ግብሩ መግቢያ በር በደረሰበት ወቅት ውሻ ይዞ መግባት እንደማይችል ተነግሮት እንዲመለስ ተደርጓል። ጉዳዩን አስመልክቶ ባሰማው ቅሬታም፣ የዝግጅቱ አዘጋጆች እንዲህ ዓይነት መርሐ ግብሮችን ሲያሰናዱ ተሳታፊዎችና እንግዶች ውሻ ይዘው መምጣት እንደማይችሉ አስቀድመው በግልጽ ማሳወቅ ነበረባቸው ሲል አመልክቷል። በተጨማሪም፣ በቀጣይ በሚዘጋጁ መሰል መርሐ ግብሮች ላይ ውሻውን ይዞ መግባት የማይፈቀድለት ከሆነ፣ በአዋርዱ ላይ በእጩነት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]