“ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው ለድል ዝግጁ መኾኑን አረጋገጡ።
“ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው ለድል ዝግጁ መኾኑን አረጋገጡ። የአርሰናሉ አሠልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ስለሚያደርጉት ጨዋታ ጠንካራ የአሸናፊነት መንፈስ እንዳላቸው ገልጸዋል። አርቴታ ለስካይ ስፖርት በሰጡት አስተያየት “በሜዳችን እንደምናሸንፍ እርግጠኛ ነኝ” ብለዋል። “ለጨዋታዎች የምንዘጋጀው በዚያ ቁርጠኝነት ነው” ሲሉ ዝግጂታቸው ሙሉ መኾኑን ተናግረዋል። “ኤምሬት ስታዲየም ላይ ገብተን ይህንን… https://www.ameco.et/sport/7207/
Read the full story at amharamassmedia ↗