የሰሜን ኮሪያዉ መሪ በታህሳስ ወር መጀመሪያ ለሚካሄድ የመሪዎች ጉባኤ ወደ ቻይና ሊያመሩ ይችላሉ ተባለ
የሰሜን ኮሪያዉ መሪ በታህሳስ ወር መጀመሪያ ለሚካሄድ የመሪዎች ጉባኤ ወደ ቻይና ሊያመሩ ይችላሉ ተባለ የዲፕሎማሲ ምንጮች እንደገለጹት፤ኪምን ወደ ተለያዩ የቻይና ከተሞች የሚወስድ እቅድ እየታሰበበት መሆኑን መቀመጫውን ቶኪዮ ያደረገው ኪዮዶ ኒውስ ዘግቧል። የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኡን በታህሳስ ወር መጀመሪያ ላይ ወደ ቻይና በሚያደርጉት ጉብኝት ከቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ሊገናኙ እንደሚችሉ መቀመጫውን ቶኪዮ ያደረገው ኪዮዶ ኒውስ ስማቸው ያልተጠቀሰ የዲፕሎማሲ ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል። የደቡብ ኮሪያ መገናኛ ብዙሃንም ኪም በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ የቻይና፣ የአሜሪካ እና የሩሲያ መሪዎች ያደረጉትን ስብሰባ ጨምሮ ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመወያየት በቅርቡ ወደ ቻይና ሊጓዙ እንደሚችሉ ዘግበዋል። ሦስቱ መሪዎች የተገናኙት በደቡብ ቻይናዋ ሼንዘን ከተማ ከእስያ-ፓስፊክ ኢኮኖሚክ…
Read the full story at addis_news ↗