ኢራን በአሜሪካ ላይ ባካሄደችው ወታደራዊ ዘመቻ የስታርሊንክ ኢንተርኔትን መጠቀሟ ተገለጸ

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-11-29 15:15:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢራን በአሜሪካ ላይ ባካሄደችው ወታደራዊ ዘመቻ የስታርሊንክ ኢንተርኔትን መጠቀሟ ተገለጸ የትራምፕ አስተዳደር በኢራን ላይ ጦርነት በከፈተባቸው የመጀመሪያ ቀናት ውስጥ፣ ኢራን በአሜሪካ ላይ ላደረገችው ወታደራዊ እንቅስቃሴ የስፔስኤክስ ንብረት የሆነውን የስታርሊንክ ኢንተርኔት አገልግሎት መጠቀሟን ዘ ዋሽንግተን ፖስት ዘግቧል። ለአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስትር ፒት ሄግሴዝ የቀረበ ምስጢራዊ ሪፖርትን ዋቢ ያደረገው ዘገባው፣ አሜሪካ መደበኛ የኢራን የመገናኛ ዘዴዎችን ዒላማ ካደረገች በኋላ ኢራን ስታርሊንክን እንደ አማራጭ መገናኛ እና ድሮን ጥቃት እንቅስቃሴዎችን ለመቆጣጠር እንደተጠቀመችበት አመልክቷል። የፔንታጎን ቃል አቀባይ በጉዳዩ ላይ ስለቀረበ ሪፖርት "መረጃ እንደሌላቸው" ሲገልጹ፥ ዋና ሥራ አስፈጻሚው ኢሎን መስክ በበኩሉ የኢራን ጦር ስታርሊንክን መጠቀሙን ሲሰሙ መበሳጨታቸውን እንዲሁም…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]