የሩሲያው ግዙፍ የኑክሌር ተሸካሚ ሚሳኤል በሳይቤሪያ ሲንቀሳቀስ ታየ!
የሩሲያው ግዙፍ የኑክሌር ተሸካሚ ሚሳኤል በሳይቤሪያ ሲንቀሳቀስ ታየ! ሩሲያ በምድር ላይ ካሏት ዋነኛ የኑክሌር መከላከያ አቅሞች መካከል አንዱ የሆነው ግዙፉ 'RS-24 ያርስ' (RS-24 Yars) ተንቀሳቃሽ አህጉር አቋራጭ የባሊስቲክ ሚሳኤል ስርዓት በሳይቤሪያ አካባቢ ሲጓጓዝ መታየቱ ተሰማ። ከዩክሬን ድንበር ከ3,300 ኪሎ ሜትር በላይ ርቀት ላይ በምትገኘው የሩሲያዋ አልታይ ክራይ ግዛት፣ ባርናውል (Barnaul) ከተማ አቅራቢያ የተቀረጹ ተንቀሳቃሽ ምስሎች በማህበራዊ ትስስር ገጾች በስፋት እየተዘዋወሩ ይገኛሉ። ምስሎቹ የሩሲያ ስትራቴጂካዊ ሚሳኤል ኃይል ንብረት የሆነው ግዙፉ የሚሳኤል ማስወንጨፊያ ተሽከርካሪ በአጃቢ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ታጅቦ ሲንቀሳቀስ ያሳያሉ። በርካታ የኑክሌር አረሮችን (warheads) በአንድ ጊዜ የመሸከም አቅም ያለው ይህ ሚሳኤል፣ በወቅቱ ትክክለኛ…
Read the full story at addis_news ↗