ያለ ፈቃድ የመማሪያ መጽሐፍ ማተምና መሸጥ ተከለከለ‼
ያለ ፈቃድ የመማሪያ መጽሐፍ ማተምና መሸጥ ተከለከለ‼ የትምህርት ሚኒስቴር አዲስ መመሪያ (1163/2019) ከሚኒስቴሩ ወይም ከክልል ትምህርት ቢሮ ፈቃድ ውጭ የመማሪያ መጽሐፍትን ማተም፣ ማባዛትና ለንግድ ማዋልን ከለከለ። በሀገር ውስጥና በውጭ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ትምህርት ቤቶች የሚተገበረው ይህ መመሪያ፤ የ1 ለ 1 መጽሐፍ ጥምርታን ያስገድዳል፤ መጽሐፍ ያጠፋ ወይም ያበላሸ ተማሪ አዲስ እንዲተካ ወይም የገበያ ዋጋውን ከ20% መቀጫ ጋር እንዲከፍል ያዛል፤ ክፍያ ሳይፈጸም ዝውውር ይከለክላል። መጽሐፍት ቢያንስ ሦስት ዓመት ማገልገል ሲኖርባቸው፣ የተረጋገጡ ዲጂታል ቅጂዎች በሚኒስቴሩ ድረ-ገጽ በነጻ ይቀርባሉ። ከ7ኛ–12ኛ ክፍል አዘጋጆች ቢያንስ ሁለተኛ ዲግሪና የ5 ዓመት ልምድ ይጠበቅባቸዋል፤ ስታንዳርድ ያላሟላ ሕትመት በአሳታሚው ወጪ ይደገማል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና…
Read the full story at wasulife ↗