ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በባንኮክ ማራቶን ከ1ኛ እስከ 5ኛ ተከታትለው በመግባት አሸነፉ 🏆🔥

ZENA24NOWneutral2026-11-29 15:41:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በባንኮክ ማራቶን ከ1ኛ እስከ 5ኛ ተከታትለው በመግባት አሸነፉ 🏆🔥 ዛሬ ህዳር 20/2019 ዓ.ም (Nov 29, 2026) በታይላንድ ባንኮክ በተካሄደው Amazing Thailand Marathon Bangkok 2026 የወንዶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አስደናቂ የበላይነት አሳይተዋል። 🥇ኩሬ ኢብሳ ታከለ (ኢትዮጵያ)— 2:17:28 🥈 ብርሃኑ ተሾመ ደምሴ (ኢትዮጵያ)— 2:19:04 🥉 ሀብተማርያም ታከለ(ኢትዮጵያ)— 2:19:39 4️⃣ ክንዱ ጥሩነህ (ኢትዮጵያ)— 2:20:31 5️⃣ አማን ካዲ (ኢትዮጵያ)*— 2:22:43 #ዳጉ_ጆርናል

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]