የሆንግ ኮንግ አክቲቪስት ጆሹዋ ዎንግ በብሔራዊ ደህንነት ሕግ ጥፋተኛነቱን አመነ

ZENA24NOWneutral2026-09-02 15:46:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሆንግ ኮንግ አክቲቪስት ጆሹዋ ዎንግ በብሔራዊ ደህንነት ሕግ ጥፋተኛነቱን አመነ ታዋቂው የሆንግ ኮንግ የዴሞክራሲ መብት ተሟጋች ጆሹዋ ዎንግ፣ ከውጭ ኃይሎች ጋር አብሮ በመስራት እና ማዕቀብ እንዲጣል በመጠየቅ በብሔራዊ ደህንነት ሕግ የቀረበበትን ክስ ፍርድ ቤት ቀርቦ አምኗል። የ29 ዓመቱ አክቲቪስት እ.ኤ.አ በ2020 በቻይና እና በሆንግ ኮንግ ላይ ማዕቀብ ወይም ማገጃ እንዲጣስ የውጭ ሀገራትን ጠይቋል በሚል በከፍተኛ ፍርድ ቤት ተከሷል።ወንጀሉ ከ3 እስከ 10 ዓመታት የሚደርስ እስራት የሚያስቀጣ ሲሆን፣ ድርጊቱ ከባድ አደጋ አደረሰ ተብሎ ከታመነ እስከ ዕድሜ ልክ እስራት ሊደርስበት ይችላል። ዎንግ በአሁኑ ወቅት በመንግስት ላይ በማመፅ ወንጀል የተበየነበትን የአምስት ዓመት ገደማ ቅጣት በመፈጸም ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ በሚቀጥለው ዓመት ከእስር ይፈታል ተብሎ ይጠበቅ ነበር። ዓቃቤ ሕግ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]