#እንድታውቁት
#እንድታውቁት የደረጃ «ለ» ግብር ከፋዮች የ25 በመቶ የሩብ ዓመት ቅድመ ክፍያ ለመፈጸም #10_ቀናት ብቻ ቀርተውታል። የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ባሰራጨው መረጃ መሠረት፣ የደረጃ «ለ» ግብር ከፋዮች ግብራቸውን በሙሉ ለመክፈል 10 ቀናት ብቻ የቀሩ በመሆኑ የሚመለከታቸው ግብር ከፋዮች ክፍያውን በወቅቱ እንዲፈጽሙ አሳስቧል። ይህ የ1/4 (25 በመቶ) ቅድመ ክፍያ በተሻሻለው የገቢ ግብር ደንብ ቁጥር 559 አንቀጽ 85 እስከ 87 መሠረት ተፈጻሚ የሚደረግ መሆኑ ተመላክቷል። @TikvahethMagazine
Read the full story at tikvahethmagazine ↗