በክረምት የበጎ ፈቃድ ደም ልገሳ አገልግሎት 95 ሺህ ዩኒት ደም ተሰበሰበ
በክረምት የበጎ ፈቃድ ደም ልገሳ አገልግሎት 95 ሺህ ዩኒት ደም ተሰበሰበ የኢትዮጵያ የደምና ህብረህዋስ ባንክ አገልግሎት በዘንድሮው ክረምት እየተካሄደ ያለው የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ከሐምሌ 30 ቀን ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ ሲካሄድ መቆየቱን አስታውቋል። የደም ልገሳው እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይ ገልጾ 150 ሺህ ዩኒት ደም ለመሰብሰብ አቅዶ ወደ ስራ መግባቱን ጠቅሷል ።የኢትዮጵያ የደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት የስትራቴጂክ ጉዳዮች ሥራ አስፈጻሚ አቶ ገብረአብ ፍስሃ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለፁት ከሐምሌ 30 እስከ ነሐሴ 18 ቀን በተካሄደው የደም ልገሳ ሥራ 95 ሺህ ዩኒት ደም ተሰብስቧል። ይህም ከተያዘው ዕቅድ አንጻር ከመቶ በላይ የሚሆነው አፈፃፀም የተሳካ መሆኑን ያሳያል ተብሏል። በቀሪው የልገሳ ጊዜም የተቀረውን 55 ሺህ ዩኒት ደም ለማሰባሰብ…
Read the full story at zena24now ↗