ግብፅ ኢትዮጵያን ከቀይባሕር ለመቁረጥ

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-02 18:23:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

ግብፅ ኢትዮጵያን ከቀይባሕር ለመቁረጥ አሲራለች - -አምባሳደር ሽፈራው ጃርሶ የቀድሞው የውኃ ሚኒስትር አምባሳደር ሽፈራው ጃርሶ ግብፅ የኢትዮጵያን የውስጥ ክፍተቶች እና ተቃዋሚ ኃይሎች በመጠቀም ሀገሪቱን ለማዳከም አሁንም እየሠራች መሆኑን ገለጹ። ኢትዮጵያ የዓባይ ምንጭ ከመሆኗ ጋር ተያይዞ የግብጽ ባለሥልጣናት እና ሽርኮቻቸው ሀገሪቱን ለማዳከም እና ከቀይ ባሕር እንድትርቅ ለማድረግ ሸርበዋል ሲሉ ለመንግሥት መገናኛ ብዙኃን በሰጡት አስተያየት ተናግረዋል። ኢትዮጵያ ከባሕር በር ተቆርጣ ልትቀር አትችልም ያሉት አምባሳደሩ፤ ኤርትራ ከመገንጠሏ በፊት በታሪክ ምፅዋን እና ዓሰብን ማስተዳደሯን እንዲሁም የባሕር ኃይል እንደነበራት አስታውሰዋል። ለዚህም የሀገሪቱን የሕዝብ ብዛት፣ እያደገ የመጣውን ኢኮኖሚ፣ የገቢና ወጪ ንግድ ዕድገት፣ ለቀይ ባሕር ቅርብ መሆኗን እና ከአካባቢው ወደቦች ጋር…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]