ቀሲስ በላይ መኮንን ተፈቱ‼️
ቀሲስ በላይ መኮንን ተፈቱ‼️ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአፍሪካ ኅብረት አካውንት “6 ሚሊዮን ዶላር ለማጭበርበር በመሞከራቸው ታስረው የነበሩት ቀሲስ በላይ መኮንን በአመክሮ ከእስር ተለቀቁ። በሐሰተኛ ሰነድ ከአፍሪካ ኅብረት የባንክ ሒሳብ ከ6 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለማዘዋወር ሞክረዋል በሚል የተከሰሱት ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን በአመክሮ ዛሬ ከእስር ተለቀቁ። ቀሲስ በላይ በመጀመሪያ የ5 ዓመት እስራትና 10 ሺሕ ብር ቅጣት ተወስኖባቸው ነበር። በኋላ ይግባኝ በማቅረባቸው ቅጣታቸው ወደ 3 ዓመትከ7 ወር ዝቅ ብሏል። የእስር ጊዜያቸውን በማረሚያ ቤት ባሳዩት መልካም ሥነምግባር ምክንያት በአመክሮ እንዲለቀቁ መወሰኑ ታውቋል። Via:- ዘሐበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗