በአዲስ አበባ የመኪና ንግድ ማዕከላት ላይ ሰፊ የግብር ስወራ መኖሩ ተጋለጠ።
በአዲስ አበባ የመኪና ንግድ ማዕከላት ላይ ሰፊ የግብር ስወራ መኖሩ ተጋለጠ። የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ በከተማዋ በሚገኙ የመኪና ንግድ ማዕከላትና የመኪና ድለላ ዘርፍ ላይ ባካሄደው ምርመራ ሰፊ የሆነ የግብር ስወራ መኖሩን እንደደረሰበት ካፒታል ጋዜጣ ዘግቧል። በመኪና ንግድና ደላላ ሥራ የተሰማሩ አካላት ዓመታዊ የገቢ ግብርና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ግዴታቸውን በአግባቡ እንደማይወጡ የቢሮው ጥናት አሳይቷል። ይህን ተከትሎም በመኪና ደላላነት/በኮሚሽን ንግድ የሚሰሩ ነጋዴዎች በግቢያቸው ያስቀመጧቸውን መኪኖች እንዲያስወጡ ጥብቅ ማሳሰቢያ ተሰጥቷቸው ነበር። ቢሮው እንደገለጸው፤ መኪናዎችን ለሽያጭ በማይፈቀድላቸው ቦታዎች ማስቀመጥና መሸጥ ከሕጋዊ የንግድ ደንቦች ጋር የሚጋጭ ነው። ቢሮው ባወጣው መመሪያ በሕጋዊ መንገድ የተመዘገቡ የመኪና አስመጪ ድርጅቶች ብቻ በተፈቀደላቸው…
Read the full story at addis_news ↗