⛔️አሜሪካ እውነት አሸነፈች❓

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-09-02 19:48:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

⛔️አሜሪካ እውነት አሸነፈች❓ «የሆርሙዝን ስም ወደ "ትራምፕ ስትሬት" ብንቀይረውሳ?» — ፕሬዝዳንት ትራምፕ 🇺🇸የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በራሳቸው የሶሻል ሚዲያ መድረክ Truth Social ባሰፈሩት አነጋጋሪ መልእክት፣ ስትራቴጂካዊውን የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ስም ለመቀየር ሀሳብ አቅርበዋል። 🇺🇸ትራምፕ ባሰፈሩት መልእክት «አሁን አካባቢውን በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ ቁጥጥር ስር ስላደረግነው፣ የሆርሙዝን ስም ወደ "ትራምፕ ስትሬት" ብንቀይረውሳ?» ሲሉ ጠይቀዋል 🇺🇸አክለውም እንደ አሜሪካ ሀገር ሁሉ ቦታው «ከመቼውም ጊዜ በላይ ሳቢና ተፈላጊ ይሆናል!» ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።ይህ የትራምፕ አስተያየት የመጣው በአሜሪካ እና በኢራን መካከል በሆርሙዝ የባህር መስመር እና በላራክ ደሴት አካባቢ ከፍተኛ የሚሳኤል እና የባህር ኃይል ፍጥጫ እና ጥቃት በተካሄደበት ወቅት…

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]