#Update : በሳዑዲ አረቢያ አንድን ኢትዮጵያዊ በድብደባና በአሰቃቂ ሁኔታ የገደሉ 5 ኢትዮጵያውያን በቁጥጥር ሥር ውለዋል።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-02 20:23:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

#Update : በሳዑዲ አረቢያ አንድን ኢትዮጵያዊ በድብደባና በአሰቃቂ ሁኔታ የገደሉ 5 ኢትዮጵያውያን በቁጥጥር ሥር ውለዋል። የሳዑዲ አረቢያ፣ መካ ፖሊስ የድንበር ደህንነት ሕግን በመተላለፍ ሌላኛውን የኢትዮጵያ ዜጋ ወገናቸውን በከፍተኛ ድብደባ እና በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወቱ እንዲያልፍ ያደረጉ 5 የኢትዮጵያ ዜጎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታውቋል። እንደ ፖሊስ መግለጫ ተጠርጣሪዎቹ ግለሰቡን ሲደበድቡ ፣ ሲያሰቃዩ የሚያሳይ ቪዲዮ በመሰራጨቱ ፈጣን ክትትል ተደርጎባቸው በራንያ ግዛት ውስጥ በቁጥጥር ሥር ውለዋል። " ሟችም ሆነ ተጠርጣሪዎቹ የሀገሪቱን የድንበር ደህንነት ሕግ ጥሰዋል " ሲል ፖሊስ ገልጿል። ፖሊስ በጉዳዩ ላይ አደረኩት ባለው የማጣራት ስራ በተጠርጣሪዎቹ እና በሟቹ መካከል ከዚህ ቀደም የነበረ አለመግባባት የነበረ ሲሆን፣ ሁኔታው ተባብሶ ወደ አዘግናኝ ጥቃት አምርቷል። የመካ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]