#ጥንቃቄ⚠️

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-02 22:55:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ጥንቃቄ⚠️ " ሆዳቸው ተነፍቶ ከ200 በላይ ፍየሎች ናቸው የሞቱት " - አፋር ክልል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በአፋር ክልል ኪልበቲ ረሱ በበራህሌ ወረዳ ከዚህ ቀደም ተከስቶ በማያውቅ መልኩ በተመገቡት "የተመረዘ" ቁጥቋጦ አማካኝነት በርካታ ፍየሎች መሞታቸውን የክልሉ ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቋል። የቢሮድ ኃላፊ አቶ ሙሐመድ አሊ በሰጡን ቃል፣ "ሩኡራኢ የሚባል ቁጥቋጦ በልተው ሆዳቸው ተነፍቶ ከ200 በላይ ፍየሎች ናቸው የሞቱት" ብለዋል። ይህንንም በአፋር ክልል የእንስሳት ሀብት እና ዓሳ ልማት ቢሮ የእንስሳት ጤና ጥበቃ፣ ቁጥጥርና ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አብዱልቃድር ሙሐመድ (ዶ/ር) ማረጋገጣቸውን ገልጸዋል። አቶ ሙሐመድ፣ መሰል ነገር "ከዚህ በፊት አልተከሰተም፤ በተደጋጋሚ እንስሳት እየተከተቡ ስለሆነ ወርሽኝም አይደለም" ብለዋል። በአንድ በኩል እንስሳቱ የሞቱት…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]