ለጤና ባለሙያዎች የተሰጠ ምላሽ‼
ለጤና ባለሙያዎች የተሰጠ ምላሽ‼ የአማራ ክልል የጤና ዘርፍ የትርፍ ሰዓት ሥራ ክፍያ መመሪያ (ቁጥር 68/2018) ማጠቃለያ የ24/7 የህክምና አገልግሎትን ሳያቋርጡ ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት ለመስጠት የወጣው አዲሱ መመሪያ ዋና ዋና ነጥቦች፦ 💰 1. የትርፍ ሰዓት አከፋፈል ስሌት (ከሥራ ግብር ነፃ)፦ • የሥራ ቀናት (ምሽት 12፡00 - 4፡00)፦ የመደበኛ ሰዓት × 1.25 • የሥራ ቀናት (ምሽት 4፡00 - ንጋት 12፡00)፦ የመደበኛ ሰዓት × 1.5 • ቅዳሜና እሁድ (የእረፍት ቀናት)፦ የመደበኛ ሰዓት × 2.0 • የሕዝብ በዓላት ቀናት፦ የመደበኛ ሰዓት × 2.5 • ተጠባባቂ (On-call)፦ ካልተጠሩ 30% | ተጠርተው ከሰሩ 100% ⚠️ 2. ዋና ዋና የአሰራርና የዲሲፕሊን ሕጎች፦ • በወር ከ212 ሰዓት በላይ መስራት አይቻልም (ልዩ ሁኔታዎች ካልተፈቀዱ በስተቀር)። •…
Read the full story at wasulife ↗