በተልዕኮ የተለዩ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጧቸውን የትምህርት አይነቶች ክለሳ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር
በተልዕኮ የተለዩ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጧቸውን የትምህርት አይነቶች ክለሳ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር ዩኒቨርሲቲዎች ራሳቸውን በተልዕኮ ሲለዩ በአካባቢያቸው ካለው ፀጋ ጋር በማስተሳሰር ትኩረታቸውን ይበልጥ እንዲያጠቡ ወይም በልዩ ሁኔታ እንዲለዩ እየተደረገ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች በሚገኙበት አካባቢ ባሉ ሀብቶች ላይ በመመስረት በማዕድን፣ በቱሪዝም፣ በግብርና እና በመሳሰሉት ዘርፎች ተልዕኳቸውን እንዲለዩ እየተደረገ ይገኛል። በአሁኑ ወቅት ከሚሰጡ 297 ፕሮግራሞች ውስጥ 111 ያህሉ መከለሳቸውን በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሜጀና (ዶ/ር) ለሸገር ኤፍኤም ተናግረዋል። ዩኒቨርሲቲዎቹ የትምህርት፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ የአፕላይድ ሳይንስ፣ የምርምር እና የአጠቃላይ ትምህርት ተብለው የተከፈሉ መሆኑን…
Read the full story at tikvahuniversity ↗