በኢራን የሰርግ ዝግጅት ላይ በደረሰ የሚሳኤል ጥቃት የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
በኢራን የሰርግ ዝግጅት ላይ በደረሰ የሚሳኤል ጥቃት የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ በጥቃቱ ላይም ኢራን በአሜሪካ ላይ ከባድ ክስ አቅርባለች፡፡ የኢራን ቀይ ጨረቃ ማኅበር እንደገለጸው፣ በደቡባዊ ኢራን በሚገኘው ኩሄስታክ አካባቢ በሰርግ ላይ የነበሩ ሰዎች ላይ ፍንጣሪ በመውደቁ አንድ ሕፃን ጨምሮ አራት ሰዎች ሲሞቱ፣ 67 ሰዎች ቆስለዋል። የኢራን የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ኢስማኤል ባቃኢ ጥቃቱን የጦር ወንጀል ሲሉ አውግዘዉታል፡ የቀይ ጨረቃ ማኅበሩም ጉዳዩ በዓለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት እንዲመረመር ጠይቋል። በበኩሉ የአሜሪካ ጦር ሠራዊት ሲቪሎችን በቀጥታ ኢላማ እንደማያደርግ ገልጾ፣ በዚያ ስፍራ ላይ የተከሰተውን ክስተት እየመረመረ መሆኑን አስታውቋል። ይህ የተከሰተው የኢራንና የአሜሪካ ወታደራዊ ግጭት እየተባባሰ ባለበት ወቅት ሲሆን፣ ኢራን በመካከለኛው ምሥራቅ በሚገኙ የአሜሪካ…
Read the full story at zena24now ↗