ባሕር ዳርን ውብ እና ጽዱ ማድረግ የሁሉም ነዋሪዎች ኀላፊነት ነው።
ባሕር ዳርን ውብ እና ጽዱ ማድረግ የሁሉም ነዋሪዎች ኀላፊነት ነው። በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር “በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ፤ ጽዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ” በሚል መሪ መልዕክት የ2018/19 በጀት ዓመት የክረምት የበጎ ፍቃድ የጽዳት ዘመቻ መርሐ-ግብር ተካሂዷል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኀላፊ ሰብለ ዘውዱ የጽዳት ዘመቻው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን መነሻ በማድረግ ባሕር ዳር ከተማን ውብ እና…
Read the full story at amharamassmedia ↗