“በክልሉ ቴክኖሎጂን የመጠቀም ልምድ እያደገ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
“በክልሉ ቴክኖሎጂን የመጠቀም ልምድ እያደገ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ቢሮ የበለጸጉ እና በሥራ ላይ የሚገኙ ችግር ፈች የኾኑ ሲስተሞችን በአውደ ርዕይ ለጎብኝዎች ክፍት አድርጓል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አውደ ርዕዩን አሥጀምረዋል። የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም ተገኝተዋል። በአውደ ርዕዩ “ኤሌክትሮኒክስ መንግሥት ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 መሠረት” በሚል መሪ መልዕክት የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ…
Read the full story at amharamassmedia ↗