ዛጎል ሲስተምስ ትሬዲንግ አርቲስት አለማየሁ ታደሰን ብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ

ZENA24NOWneutral2026-09-03 10:34:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዛጎል ሲስተምስ ትሬዲንግ አርቲስት አለማየሁ ታደሰን ብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ እኤአ በ2021 በእውቅ የኮምፒውተር ሳይንስ እና የቢዝነስ ባለሙያዎች የተመሰረተው ዛጎል ሲስተምስ ትሬዲንግ፥ የጉዞ አገልግሎት ለማዘመን የተቋቋመ የቴክኖሎጂ-መር የጉዞ ኩባንያ ነው። ድርጅቱ በገነባው የዛጎል ዘመናዊ ዲጂታል መድረክ አማካኝነት በአንድ የተቀናጀ ሲስተም የላቀ ቴክኖሎጂን፣ ሁሉን አቀፍ የጉዞ አገልግሎቶችን፣ አስተማማኝ የዲጂታል ክፍያዎችን እና የደንበኞች ግንኙነት አስተዳደርን ያገናኛል። ዛጎል ትሬዲንግ ከ12 በላይ ዋና ዋና አየር መንገዶች፣ ከ3 ሚሊየን በላይ ሆቴሎች እና ከ1500 በላይ የቱር አቅራቢዎች ጋር ጥምረት በመፍጠር ሁሉን አቀፍ ዲጂታል የጉዞ አማራጮች ማቅረቡን ብስራት ሰምቷል። ዛጎል ትሬዲንግ በኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ እና የጉዞ ዘርፍ ላይ ፈር ቀዳጅ እና ዘመናዊ የዲጂታል…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]