የደመወዝ ወለል እና የሥራ ግብር ቅናሽ ተስፋ‼
የደመወዝ ወለል እና የሥራ ግብር ቅናሽ ተስፋ‼ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነት ታስቦ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲወሰንና የሥራ ግብር ቅናሽ እንዲደረግ የሚያደርገውን የውትወታ ሥራ አሁንም አጠናክሮ መቀጠሉን ገለጸ። የኢሠማኮ ፕሬዝዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ ለሸገር ሬዲዮ በሰጡት ማብራሪያ፡ የሥራ ግብር ቅናሽን በተመለከተ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ተወካዮች እና ዋና ዳይሬክተር ጋር ተነጋግረው መስማማት ላይ መድረሳቸውን ገልጸዋል። የደመወዝ ወለልና የግብር ቅናሽ ጥያቄዎች አሁን ላይ ተስፋ ሰጭ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ አረጋግጠዋል። #WasuMohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና…
Read the full story at wasulife ↗