በአዲስ አበባ ታገታ የተወሰደች ህፃንን ለማስለቀቅ ሶስት ሚሊዮን ብር የጠየቀች የቤት ሰራተኛ በጎንደር ከተማ በቁጥጥር ስር ዋለች

ZENA24NOWneutral2026-09-03 11:42:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአዲስ አበባ ታገታ የተወሰደች ህፃንን ለማስለቀቅ ሶስት ሚሊዮን ብር የጠየቀች የቤት ሰራተኛ በጎንደር ከተማ በቁጥጥር ስር ዋለች በአዲስ አበባ ከተማ በቤት ሰራተኝነት ተቀጥራ ከምትሰራበት መኖሪያ ቤት የሰባት ዓመቷን ህፃን ፊዮና ሰለሞንን በማገት ወደ ጎንደር ከተማ በመውሰድ ከቤተሰቦቿ ገንዘብ ለመቀበል የሞከረችው ወጣት መቅደስ ሞገስ በቁጥጥር ስር መዋሏን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው አዛዥ ኮማንደር አንተነህ ቴዎድሮስ እንደገለጹት ተጠርጣሪዋ ህፃኗን አግታ ወደ ጎንደር ካመጣች በኋላ በከተማዋ ማራኪ ክፍለ ከተማ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ በሚገኝ ጫካ ውስጥ ደብቃ በነበረበት ወቅት በህብረተሰቡ ጥቆማና በፖሊስ በተደረገ ጥብቅ ክትትል ልትያዝ ችላለች። ተጠርጣሪዋ ለጊዜው ካልተያዘው ግርማ ወንድአሁን ከተባለ የአክስቷ ልጅ ጋር በመተባበር ወንጀሉን የፈፀመች ሲሆን…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]