ሰው ሰራሽ አስተውሎት ለታዳጊ ሀገራት ምን ዕድል አመጣ?
ሰው ሰራሽ አስተውሎት ለታዳጊ ሀገራት ምን ዕድል አመጣ? ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታዳጊ ሀገራት የኤሌክትሪክ፣ የኢንተርኔት እና የክህሎት ክፍተቶቻቸውን በፍጥነት ከደፈኑ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ታግዘው በምዕተ ዓመት ያቀዱትን የልማት ጉዞ በአስርት ዓመታት ውስጥ ማሳካት እንደሚችሉ የዓለም ባንክ ያወጣው ሪፖርት አረጋግጧል። ታዳጊ ሀገራት የቴክኖሎጂው ተጠቃሚ ለመኾን ግዙፍ የዳታ ማዕከላትን መገንባት አይጠበቅባቸውም። አነስተኛ ወጪ የሚጠይቁ የሰው…
Read the full story at amharamassmedia ↗