የእሳት አደጋ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ‼
የእሳት አደጋ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ‼ ዛሬ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ውስጥ በሚገኘው የማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ ቋንቋ ት/ት ክፍል ህንጻ ላይ እስካሁን ባልታወቀ ምክንያት ድንገተኛ የእሳት አደጋ ተከስቶ ነበር። አደጋው በዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ እና በፀጥታ ሀይሎች እና የእሳት አደጋ መከላከል ባለሙያዎች ብርታት በቁጥጥር ስር ሊውል እንደቻለ ከወላይታ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ያገኘነው መረጃ ያሳያል። በአደጋው የደረሰው ጉዳት እና መንስኤ እየተጣራ መሆኑ ተገልጿል። @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗