ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል ከፍለው መታከም ላልቻሉ ዜጎች "ጳጉሜን ለጤና" የተሰኘውን ነጻ የሕክምና ምርመራ ሊሰጥ ነው።

ZENA24NOWneutral2026-09-03 12:17:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል ከፍለው መታከም ላልቻሉ ዜጎች "ጳጉሜን ለጤና" የተሰኘውን ነጻ የሕክምና ምርመራ ሊሰጥ ነው። ማእከሉ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት እና በኢኮኖሚ ምክኒያት የሕክምና ምርመራ ማድረግ ላልቻሉ ወገኖች እገዛ ለማድረግ የ"ጳጉሜን ለጤና" መርሃ ግብርን ከጀመረ 17 ዓመታት ተቆጥረዋል ሲሉ የማእከሉ ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ውዳሴ እንቁብርሀን ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል ። ዋና ስራ አስኪያጇ የ2018 ዓ.ም የ17ኛው "ጳጉሜን ለጤና" መርሃ ግብርን አስመልክቶ በጳጉሜ 1 ማየት ለተሳናቸው የማህበረሰብ ክፍሎች የተሟላ የጤና ምርመራ ይደረጋል ብለዋል። በጳጉሜ 2 በተስፋ አዲስ ፋውንዴሽን የሚገኙ የካንሰር ሕሙማንን የመጎብኘት፣በጳጉሜ 3 በጄኔሲስ ሪሃቢሊቴሽን ማዕከል ተጠልለው የሚኖሩ ወገኖችን የመጎብኘትና አብሮነትን የመግለጽ ተግባር ይከናወናል። በጳጉሜ 4 በአራዳ ክፍለ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]