የአሜሪካ የግምጃ ቤት የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ምስል ያረፈበትን አዲስ የ1 ዶላር ሳንቲም ይፋ አደረገ፡፡

ZENA24NOWneutral2026-09-03 12:22:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአሜሪካ የግምጃ ቤት የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ምስል ያረፈበትን አዲስ የ1 ዶላር ሳንቲም ይፋ አደረገ፡፡ የአሜሪካ የግምጃ ቤት መሥሪያ ቤት የሀገሪቱን የ250ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ምስል ያረፈበትን አዲስ የ1 ዶላር ሳንቲም ይፋ አደረገ። ይሁን እንጂ የዚህ ሳንቲም መታተም በሕይወት ያሉ ፕሬዝዳንቶች ምስል በሀገሪቱ ገንዘብ ላይ እንዳይሰፍር የሚከለክለውን የፌደራል ሕግ የሚቃረን በመሆኑ ከፍተኛ አነጋገር ፈጥሯል። ሳንቲሞቹ የተዘጋጁት ዩናይትድ ስቴትስ የ250ኛ ዓመት የምስረታ በዓሏን የምታከብርበትን ዓመተ ምህረት (1776-2026) ለማስታወስ ነው። 25 ሳንቲሞችን የያዘ ጥቅል በ61 ዶላር (144 በመቶ የዋጋ ጭማሪ ያለው) ሲሸጥ፣ 100 ሳንቲሞች ያሉት ከረጢት ደግሞ በ154.50 ዶላር ለገበያ ቀርቧል። የአሜሪካ የሳንቲም ማዕከል…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]